I am reaching out on behalf of Christian family of Brother Kedir Gemedi and Sister Deste Wanoro, from Ethiopia who has been blessed with rare opportunity of DV2024 to legally immigrate to the US and begin new life in Atlanta Georgia.
The cost of travel and resettlement for a family of six is overwhelming.
Brother Kedir is a dedicated follower of Jesus Christ who was converted from Islam and faithfully serves at home Church in Shashamane Ethiopia for many years.
He is also the founder and organizer of the “Kena Gari Children Help Organization”, a local initiative that has been assisting underprivileged
children for over seven years through grassroots support ,love and Christian values.
By the grace of God their family has received DV2024.
Your donation-No matter how small-will help cover their cost.
Even if you can not give, please share this with friends or family.
In every thing I did , I showed you that by this kind of hard work we must help the weak, remembering the words the Lord Christ himself said: “IT IS MORE BLESSED TO GIVE THAN TO RECEIVE”
(Acts 20:35)
With Love in Christ.
Tesfaye Kebede Haile.
የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋ ይሁን!
የተወደዳችሁ ወዳጆቼ!
በኢትዮጵያ፤ በሻሸመኔ ከተማ ነዋሪ የሆነ፡ከአስር ዓመት በላይ፤እኔም ሆንኩ ቤተሰቤ ብሎም
አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የምታውቀው ፤ ወንድም ከዲር ገመዲና ቤተሰቡን በመወከል እዚህ መልኩ
ወደ እናንተ ቀርቤአለሁ።
ወንድማችንና መላው ቤተሰቡ፤ የ2024 ዲቪ ሎተሪ ደርስዋቸው፤ በህጋዊ መንገድ ሊመጡ ተዘጋጅተዋል።
ይህ ቤተሰብ በኢትዮጵያ እጅግ የተጎሳቆለና አቅም የለሽ ኑሮ የሚኖሩ ሲሆን፤በእዚህ በደረሳቸው ዕድል፡ወደ አሜሪካ መጥተው ተግቶ በመስራት፤ልጆቻቸውንም በነጻነት በሰላምና በጥሩ ትምህርት በማስተማር ብሎም በሃገር ቤት ያሉትንም ለመርዳት ያላቸው ፍላጎትና ጉጉት እጅግ የላቀ ነው።
በእግዚአብሄር ጸጋ እርዳታ፤ ይህን ዕድል እንዲቀናጁ እባካችሁ እንርዳቸው።
በጉድለታችን ደክመን ችግረኞችን መርዳት እንዳለብን ባደረግሁት ሁሉ አሳይቻችህዋለሁ፤
“ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው” ያለውን የገታ የኢየሱስን ቃል እናስታውስ።
(የሓዋሪያት ሥራ 20፡35)
ለመስጠት ባትችሉ እንክዋን በጸሎትና ለሌሎች በማካፈል እንዲረዱ አግዟቸው።
የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋ ይሁን!
ተስፋዬ ከበደ ኃይሌ።